
EDEN
VOW
Marriage and Family Ministry

ABOUT
. . .በእግዚአብሔር የተሰራው የጋብቻ ስርዓትና ሕይወት አሁንም ባለነው ላይ እየሰራ ቢሆንም የጠላት ተግዳሮት የማያጣው ኅብረት ነው፤ ይህንን ደግሞ መከላከልና መጠበቅ የእያንዳንዱ ክርስቲያን ሃላፊነት ስለሆነ ሁላችንም ልንነቃና ወደዚህ ሰይጣን ወዳዘጋጀው ወጥመድ ውስጥ እንዳንገባ ጥንቃቄ በማድረግ የእግዚአብሔር ሃሳብ ፣ የመንግስቱ ስራ አንዳይበላሽ ተግተን ልንጠብቀው ይገባል። ለዚህም ከቤተክርስቲያን ጎን በመሰለፍ ይህ የከበረ የጋብቻ ኅብረት አንዲጠበቅ ለማድረግ ፣ ባለትዳሮችን፣ልጆችን፣ ወጣቶችን ባጠቃላይ ቤተሰብን ማዕከል ያደረገ አገልግሎት ለመስጠት ይህ የኤደን ኪዳን አገልግሎት ተመስርቶ በ IRS የታክስ ህግና ደንብ መሰረት በ (501 C3 ) ተመዝግቦ አገልግሎቱን በመስጠት ላይ ይገኛል።
JOIN
Welcome to Eden Vow Marriage and Family Ministry,
We believe in the power of healthy relationships to build strong communities.
Our mission is to strengthen families, one at a time, and we're excited about the possibility of working in partnership with you.
Join us in empowering families to thrive through our resources and community initiatives.
You can support our ministry through prayer, donations, and your valuable time in our mission to strengthen families.
Fill out the form to join forces with us in making a difference.